እጃችሁን በሳሙና አጥርታችሁ መታጠብ
እጃችሁን አጥርታችሁ ሳትጣጠቡ አይናችሁን፤አፍንጫችሁን፤ አፋችሁን አትንኩ
ስታነጥሱ ውይም ስትስሉ በትሹ አፍንጫችሁንና አፋችሁን ሸፍኑ ውይም በክንዳችሁ ውስጥ አስነጥሱ ወይም ሳሉ
ህመም ከተሰማችሁ ወይም ትኩሳት ከያዛችሁ ከቤት አትውጡ ለጤና ባለሙያዎች አሳውቁ
ህመም ከተሳማችሁ ሆስፒታል የታመመ ሰው አትጠይቁ፤ ወደ ማገገሚያ ቦታ አትሂዱ
የእንፍሉዌንዛ FLU ክትባት ካልወሰዳችሁ አሁንም መከተቡ ጥቅም አለው
ለበለጠ መረጃ፡https://www.canada.ca/…/d…/coronavirus-disease-covid-19.html