እናመሰግናችኋለን! We Thank you!
እናመሰግናችኋለን! We Thank you!በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ዓለምን እያሸበረ ያለውን የኮሮና ቫይረስ ለመግታት ከፊት በመሰለፍ ነገን የተሻለ ቀን ለማድረግ በከተማችን በኦታዋ…
የኢትዮጵያዊያን ማሕበረሰብ በኦተዋ 124ኛ የዓድዋን ድል በዓል መታሰቢያ ቅዳሜ ማርች 7 ቀን 2020 በብሮንሰን ማዕከል በደመቀ አክብሯል፡፡
የኢትዮጵያዊያን ማሕበረሰብ በኦተዋ 124ኛ የዓድዋን ድል በዓል መታሰቢያ ቅዳሜ ማርች 7 ቀን 2020 በብሮንሰን ማዕከል በደመቀ አክብሯል፡፡ በዕለቱም የምሕበሩ ሊቀመንበር አቶ…