ADWA VICTORY CELEBRATION
Bronson Centre 211 Bronson Ave, Ottawa
$15
Ethiopian Community Association in Ottawa
በኦተዋ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር Dec.20/21 ከ7:00 እስከ 8:00 ዓመታዊ ስብሰባ በዙም ለማድረግ ተዘጋጅትዋል፣ በመሆኑም የኮሚኒቲው ጠቅላላ አባል የሆናችሁ ሁሉ እንድትገኙ እየጠየቅን በእለቱ ማህበሩ ያከናወናቸውን ሪፖርትና የቀጣዩን አመት የስራ እቅድ ያቀርባል። ለዚህም የእናንተ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ልንገልጽ እንወዳለን። ቦርዱ The Ethiopian Community is in Ottawa is holding its annual general assembly on December 20 2021 from […]
የኢትዮጵያን አዲስ አመትን በጋራ እናክብር ።የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኦታዋ የባርብኪው ፕሮግራም አዘገጅተናል ኑ እና በጋራ እናክቡረዉ ቦታ Vincent Massey park ቀን sep18 ሰአት 1:00pm to 4:00pm Join us for our Ethiopian New Years Community BBQ! Location: Vincent Massey Park Time: 1pm-4pm. Kids eat free! Adults meal $10 Music and Activities Includes your choice of hamburger, hot […]