ኮሮና ቫይረስ (novel coronavirus (COVID-19)) እንዳይተላልፍ መወሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች

እጃችሁን በሳሙና አጥርታችሁ መታጠብእጃችሁን አጥርታችሁ ሳትጣጠቡ አይናችሁን፤አፍንጫችሁን፤ አፋችሁን አትንኩስታነጥሱ ውይም ስትስሉ በትሹ አፍንጫችሁንና አፋችሁን ሸፍኑ ውይም በክንዳችሁ ውስጥ አስነጥሱ ወይም…